latest news

latest news (19)

በምርምርና ማኅበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት አስተባባሪነት ሰኔ 9 ቀን 2013 ዓ.ም በሙኔሳ ወረዳ የሚገኘውን ጉንጉማ ተራራ በደን ለመሸፈን የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡ 

የአርሲ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማኅበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር አደም ከድር በመርሃ ግብሩ ላይ ባሳሙት ንግግር ጉንጉማ ተራራ ከዚህ በፊት በተፈጥሮ ደን የተሸፈነ እንደነበር ጠቅሰው በአሁን ጊዜ ደኑ ተመንጥሮ መሬቱ ለእርሻ በመዋሉ የተነሳ በተደጋጋሚ ጊዜያት ጎርፍ በግርጌው በሚገኙት ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን ጠቅሰዋል፡፡ አያይዘውም በአርሲ ዞን የሚገኙት ተራሮች የደን ሽፋናቸው በመመናመኑ በጎርፍ የተፈጠረው የአፈር መሸርሸር በአካባቢዎቹ ምርትና ምርታማነት ላይ ከፍተኛ ተፅእኖ ከማድረሱም በላይ እንደዝዋይ ሐይቅ ያሉትን በታችኛው ተፋሰስ የሚገኙን በደለል በመሙላት ላይ እንደሚገኝ ገልጸዋል፡፡ 

በዚህ የችግኝ ተከላ መርሃ ግር ላይ የጉንጉማ ቀበሌ ገበሬ ማኅበር፤ የሙኔሳ ወረዳ አስተዳደር፤ የአርሲ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ፤ የፌዴራል ተፋሰስ ባለሥልጣን፤ የስምጥ ሸለቆ ሐይቆች ተፋሰስ ልማት ጽ/ቤት፤ የክላስተር ዩኒቨርሲቲዎች ተወካዮችና ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል፡፡ አርሲ ዩኒቨርሲቲ ከሙኔሳ ወረዳ ግብርናና አካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በዚህን ክረምት ከ80‚000 በላይ ችግኞች ለመትከል ማዘጋጀቱን በዚሁ ወቅት ተጠቅሷል፡፡ 

ከችግኝ ተከላው መርሃ ግብር በኋላ አርሲ ዩኒቨርሲቲ በአካባቢው የተፋሰስ ልማት ሥራዎች ላይ ባከናወናቸውን ሥራዎችና በወደፊት እቅዱ ላይ ከሙኔሳ ወረዳ አስተዳደር፤ ከፌዴራል ተፋሰስ ባለሥልጣን፤ ከስምጥ ሸለቆ ሐይቆች ተፋሰስ ልማት ጽ/ቤት፤ ከክላስተር ዩኒቨርሲቲዎችና ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ በመጨረሻም በመርሃ ግብሩ ላይ ለተሳተፉት አከላት የምስክር ወረቀት ተሰጥቷል፡፡

ሰኔ 3 ቀን 2013 ዓ. ም የአርሲ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ኅብረት ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እና የአገር አቀፍ ተማሪዎች ኅብረት በትብብር ባዘጋጁት የበይነ-መረብ መርሃ ግብር ላይ አገራችንን  ያጋጠማትን ወቅታዊ ችግሮች በማስመልከት ድምፃቸውን አሰምተዋል፡፡

በዚሁ ወቅት የአርሲ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት ተወካይ ተማሪ ስዩም ለገሰ ባስተላለፈው መልእክት የውጭ ኃይሎች በአገራችን ላይ በማድረግ ላይ የሚገኙትን ተጽእኖዎች እንደሚቃወሙ፤ አገራችን የሺህ ዓመታት ታሪክ ያላት እራሷን በራሷ ማስተዳደር የምትችል፤ በተደጋጋሚ ዘመናት የመጡባትን የውጭ ወራሪ ጠላቶች አሳፍራ የመለሰች የጀግኖች አገር በእኛ ዘመን አትደፈርም፤ በአገራችን ጉዳይ ከማንም ጋር አንደራደርም በማለት የተማሪዎችን አቋም ገልጿል፡፡

                                                 

በተጨማሪም ታላቁ የህዳሴ ግድባችንን በተመለከተ ከመንግስታችን ጎን እንቆማለን፤ ማንም የተፈጥሮ ሀብታችንን እንዳንጠቀም ሊያግደን አይትልም ብሏል፡፡  ግድቡ ሙሉ ለሙሉ እስኪጠናቀቅ ድረስም እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ዛሬም አስፈላጊ የሆኑ ድጋፎችን እናደርጋለን፡፡ ስድስተኛው አገራዊ ምርጫም ሰላማዊ፣ ዲሞክራሲያዊ፣ ፍትሃዊ፣ ነጻና ተኣማኒ እንዲሆን እንሰራለን በማለት የዩኒቨርሲቲውን ተማሪዎች ድምጽ አሰምቷል፡፡

Tuesday, 08 June 2021 14:17

Project Grant

Agriculture and Environmental Sciences College of Arsi University held discussion with delegates from GIZ, on the 3rd  June, 2021. The discussion was focused on the joint project proposal entitled “Establishing Kitchen based Food Processing Business Incubation Centre at Arsi University". Based on the proposal GIZ ET (GIZ Project Special Initiative on Training and Job Creation) shown an interest to establish the centre by funding 200,000.00 euro. The delegates said that they are delighted with what they saw in the university and promised to strengthen collaboration with Arsi University.

Dr. Adem Kedir, Vise President for Research and Community Services, welcomed the delegates and briefed them about Arsi University and the potential areas of collaboration. Dr. Samuel Mezemir, University – Industry Linkage Director, on his part presented the document, which reveals the need of establishing the Incubation Centre. He also noted the objectives and the impact of the Incubation Centre on assisting the teaching-learning process, researches and community services carried out by the University.

Following the presentation, participants made an exhaustive discussion on points that need clariffication and how to put the proposal into practice. University’s management members, academic staff of Agriculture and Environmental Sciences College, and Food Science Department members were attended the discussion.

Moreover, in collaboration with Weihenstephan-Triesdorf University of Applied Sciences (Germany)), Arsi University along with two Ethiopian Universities (Hawasa University and Bahir Dar University won the project entitled “TOMATO - Harnessing of Efficient Vegetable and Fruit Production, Processing and Marketing Systems in Ethiopia through Practice Based Education and Participatory Research.” The total budget of the project is about 718,388.00 euro.  It is a four year project, which will be commenced in July, 2021. The project focuses on the following activities. 

  • Quality Assurance in Teaching
  • Empowering lecturers by providing them further education opportunities to enhance their qualification
  • Promotion of young talents:
  • Promotion of research cooperation and cooperation with the agricultural industry
  • Baseline Survey
  • Impact Evaluation and Communication.

የዩኒቨርሲቲው የምርምርና ሕትመት ዳይሬክቶሬት በአሳ ሀብት ልማት ለተደራጁ ማኅበራት ያዘጋጀው ሥልጠና ለሦሥት ቀናት ተሰጥቷል፡፡ ሥልጠናው ያተኮረው በዘርፉ ጠቀሜታዎችና አስፈላጊ በሆኑ እንክብካቤዎች ላይ ነው፡፡

ለማኅበራቱ ሥልጠናው የተሰጠው በአርሲ ዞን ዝዋይ ዱግዳ ወረዳ ሼለድ ቀበሌ ገበሬ ማኅበር ውስጥ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው የአሳ ልማት የምርምር ጣቢያ ነው፡፡  ተሳተፊዎቹም በሸለድ ቀበሌ ገበሬ ማኅበር ውስጥ የሚገኙ በአሳ ልማት የተሰማሩ ማኅበራት ናቸው፡፡ ስልጠናውን አስመልክተው  ተሳታፊዎች በሰጡት አስተያየት ከዚህ ቀደም ተመሳሳይ ስልጠና ባለማግኘታቸው የተነሳ በርካታ ተግዳሮቶች ይገጥማቸው እንደነበር በመጥቀስ አሁን ከሥልጠናው ባገኙት እውቀት ለወደፊቱ የተሻለ ተጠቃሚዎች እንደሚሆኑ ያላቸውን ተስፋ ገልጸዋል፡፡

በዩኒቨርሲቲው የምርምርና ሕትመት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት ተባባሪ ፕሮፌሰር መሐመድ አወል ቃሶ በበኩላቸው ስልጠናውን አስመልክተው በአሳ ልማት ላይ በተሰማሩ ማኅበራት ላይ በተደረገው የዳሰሳ ጥናት ማኅበራቱ ስለአሳ ልማት የነበራቸው ግንዛቤ ዝቅተኛ እንደነበረና ይህ ስልጠናም ያስፈለገበት ዋናው ምክንያት በሰልጣኞቹ ላይ የሚታየውን የግንዛቤ ችግር ለመፍታት እንደሆነ  ጠቅሰዋል፡፡

በኦሮሚያ የሚገኙ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችና ኮሌጆች ኮንሶርቲየም (CUCO) የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሓ ግብር በአርሲ ዩኒቨርሲቲ አካሂዷል፡፡ አረንጓዴ አሻራ የማኖሩ መርሓ ግብር የተካሄደው በዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ ውስጥ የተዘጋጁትን ችግኞች በመትከል ነው፡፡ በዚህ መርሓ ግብር ላይ ክቡር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር፤ ክቡር አቶ ኡመር ሁሴን የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር፤ ፕ/ር ፍቃዱ በየነ የአየር ለውጥና የአካባቢ ጥበቃ ኮሚሽን ኮሚሽነር፤ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታን ጨምሮ ሚኒስትሮችና ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት እና የ14 ዩኒቨርሲቲዎች ፕሬዝዳንቶች እና ተወካዮች ተገኝተዋል፡፡  

 

 

 

የዕለቱ መርሓ ግብር የተጀመረው በባህላዊው የኦሮሞ አባ ገዳዎች፡ የሃይማኖት አባቶችና የአገር ሽማግሌዎች ምርቃት ሲሆን ዶ/ር ዱጉማ አዱኛ የአርሲ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ነው፡፡ ዶ/ር ዱጉማ በዚህ ንግግራቸው እጽዋት የአየር ጠባይ ሚዛንን በመጠበቅ ረገድ ከፍተኛ ሚና እንዳላቸው በመግለጽ የተተከሉትን ዛፎች የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ኅብረተሰቡን ባሳተፈ መልኩ እንክብካቤና ጥበቃ እንዲያደርግላቸው አሳስበዋል፡፡ በተጨማሪም ከአካባቢው ጋር ተስማሚ የሆኑትን አገር በቀል ችግኞች በመትከል በመጥፋት ላይ የሚገኙትን የእጽዋት አይነቶች ከመጥፋት መታደግ አለብን ብለዋል፡፡ በበኩላቸው ዶ/ር ሳሙኤል  ኡርቃቶ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር በስነ ስርዓቱ ላይ ባስተላለፉት መልእክት ምሁራን በምርምር የአረንጓዴ አሻራን ማገዝ እንዳለባቸው ገልጸዋል፡፡

አርሲ ዩኒቨርሲቲ በሜጋ ፕሮጄክት ፕሮፖዛል አጻጻፍ ላይ ለዩኒቨርሲቲው መምህራን ተከታታይ ሥልጠናዎችን ሰጥቷል፡፡ የመጀመሪያው ስልጠና የተሰጠው በዩኒቨርሲቲው ሥር ለሚገኙት ሁሉም ኮሌጆችና ለሕግ ትምህርት ቤት መምህራን ሲሆን ስልጠናውን የተሰጠው በሜጋ ፕሮጄክት ትልመ ጥናት አጻጻፍ ላይ ነው፡፡ ስልጠናውን የሰጡት ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የመጡ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች ናቸው፡፡ በስልጠናው ከተሳተፉት 150 መምህራን መካከል 20ዎቹ ሴቶች ሲሆኑ ስልጠናው አላማ የመምህራንን አቅም በመገንባትና የምርምር ችሎታቸውን በማሳደግ ችግር ፈቺ ምርምሮችን እንዲያበረክቱ ለማስቻል ነው፡፡  ይህንን ስልጠና በንግግር የከፈቱት ዶ/ር አደም ከድር የምርምርና ማኅበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳንት ናቸው፡፡ ዶ/ር አደም በዚሁ ንግግራቸው ስልጠናው የአካዳሚክና የማኅበረሰብ አገልግሎት ስራዎችን ለመስራት ትልቅ አስተዋጽኦ እንዳለው ገልጸዋል፡፡

በተጨማሪም በተለያዩ ምክንያቶች በስልጠናው ላልተሳተፉት 30 ሴት መምህራን ከግንቦት 13 እስከ 14 ቀን 2013 ዓ. ም ለሁለት ቀናት መሠረታዊ  የሳይንሳዊ ምርምር አጻጻፍ ስልጠናው ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናውን የሰጡት የምርምርና ሕትመት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት ተባባሪ ፕሮፌሰር መሐመድአወል ቃሶ እና ከስታቲስቲክስ ትምህር ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር ሙዘይን አህመድ ናቸው፡፡ በስልጠናው ላይ የተገኙት ዶ/ር አደም ከድር ባስተላለፉት መልእክት ስልጠናው መምህራን በስልጠናው ታግዛችሁ የትምህርት እድል ያላገኙ እህቶቻችንን ችግር መቅረፍ ያስችላችኋል በማለት አስፈላጊነት ገልጸዋል፡፡

 

Leenjiin Dandeettii Raawwachiisumma cimsu Barsiisotaaf Kenname

Yunivarsiitii Arsiitti bara barnootaa 2013 keessa haala adda ta’een danddeettii raawwaachiisummaa barsiisotaa gama hundaan cimsuuf mata dureewwaan  akkaataa qorannoowwan gurgoddaan itti barreeffamuu fi maloota wixinee fandii gurguddaa maddiisiisu ittiin bocamu  irratti  leenjiin kennamee jira. Leenii kan kan kennan ogeeyyii dhimmoota kanarratti muuxannoo olaanaa qaban dhaabbilee fi Yunivarsiitota garagaraa irraa affeeraman yoo ta’an leenjitoonnii leenjii kanarraa hubannoo guddaa kan argatan ta’uu ibsanii jiru. Leenii kana kan fudhatan barsiisota kolleejjota hunda irraa walitti babba’an 150 yoo ta’an kanneen keessaa 20n barsiisota dubartootati.

Dabalataan harcaatii nannoo barsiisota dubartootaatti mul’atu furuuf leenjiin barsiisota dubartootaa qofaaf kophatti guyyoota lamaaf kennamee jira. Barsisonni dubartootaa leenjii duraa irratti sababa garagaraatiin hin hirmaatin 26 leenjii kana kan fudhatan yoo ta’u mata duree Malleen bu’uuraa qorannoon saayinsaawaa ittiin barreeffamu kan jedhu irratti.  Dr. Aadam Kadiir Itti Aanaa pirezidaantii dhimma qorannoo fi tajaajila hawaasummaa Yunivarsiitii Arsii leenjicha wayita haasaan banan barsiisonni dubartootaa hojii baruu fi barsiisuu fi tajaajila hawaasummaa cinaatti dubartoota sababa adda addaatiin barnoota isaanii adda kutnii fi kanneen hojii adda addaa irratti bobba’aniif fakkeenya gaarii ta’uu dandeessan jedhannii jiru.

Leenii kana kan kennan daayirektara daayirektoreetii qorannoo fi maxxansaalee kan ta’a Gargaaraa  Dursaa Proofeser Muhaammadawwal Qaasoo fi diinii barattoota waggaa jalqabaa Gargaaraa Proofeser  Muzayyin Ahmad  yoo ta’an barsiisonni leenjii  kanarraa barnoota olaanaa argachuu isaanii ragaa bahanii jiru. Leenichi Caamsaa 13-14/2013 ALI itti koleejjii saayinsii fayyaatti kenname.

Arsi University, College of Social Sciences and Humanities held Curriculum Review Workshop on the 20th , May 2021.

 Participants of the workshop were invited guests from different federal government offices, regional bureaus, stakeholders, and the university’s and college’s staff.Dr. Wako Geda, Dean for College of Social Sciences and Humanities, made an opening speech. In the opening speech, he extended gratitude to the whole participants. He also briefed the objectives of the curriculum review workshop. Dr Wako also explained significances of MA programs in Gender and Community Development and History and Heritage Management as well as a BA program in Anthropology, in light of the socio-economic and political aspects to the society. Furthermore, Dr. Wako discussed the achievements recorded by the college of social sciences and humanities to date.

Following the opening speech, three papers, which discussed about the need assessment and overview of the curriculum, were presented by respective departments; i.e., departments of Sociology and Social Work and History and Heritage Management.   Next, external reviewers, from Addis Ababa and Wollo universities, presented comments on the new designed curriculums. Participant from  Chadet (an NGO)  who appreciates the efforts of the curriculum development committee also added some points to be incorporated into the programs.  Finally the participants of the workshop promised to contribute to the new curriculum on their parts to put it to practice.

Office of Vice President for Research and Community Service, Arsi University, held research and community services performance appraisal workshop with Stakeholders. The workshop was conducted from May, 17 – 18/2021, in the main campus of the University, under the theme “Arsi University from Foundation to date: Research and Community Services Performance Appraisal”. The workshop was aimed at performance appraisal of research and community services that have been taking places for the last six years, i.e., since the establishment of the University - 2014.

The workshop was opened by Dr. Adem Kedir, Vice president for Research and Community Service of Arsi University. In his opening remarks, Dr. Adem emphasized the aim of the workshop is to get valuable feedbacks from the stakeholders that could help the University in its future activities. Following the opening speech, Community Service and University-Industry Linkage Directorate and Research and Publication Directorate were presented major activities that have been performed, in the last six years. In the presentations, they stated that significant numbers of researches and community engagement projects, which were focused on solving societal problems, have been conducted. The expenditure budgets for community services and research works of the last six years were about 61.4 million Birr.

After the presentations, participants of the workshop held intensive discussion in their respective groups. They also presented the results of their discussions to the participants. In addition, participants from Oda Bultum and Madda Walabu University were presented their experiences on community engagement and research publications.

Participants of the workshop were invited from NGOs, regional and federal research institutes, industries, different structures of government (zone, woredas, and City administrations), Oda Bultum University and Madda Wolabu University.

የምርምርና ማኅበረሰብ አገልግሎት ከባለድርሻ አካላት ጋር የስድስት አመት የሥራ አፈጻጸም ላይ ግምገማ አካሄደ፡፡

አርሲ ዩኒቨርሲቲ ከተመሰረተበት ከ2007 ዓ.ም እስከ ዛሬ በምርምርና ማኅበረሰብ አገልግሎት የተከናወኑ ሥራዎች ግምገማ ከባለድርሻ አካላት ጋር ከግንቦት 9 – 10/2013 ዓ. ም ለሁለት ቀናት በዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ የስብሰባ አዳራሽ አካሂዷል፡፡ መርሃ ግብሩን በንግግር የከፈቱት ዶ/ር አደም ከድር የምርምርና ማኅበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳንት ናቸው፡፡ ዶ/ር አደም በዚሁ ንግግራቸው ዩኒቨርሲቲው በምርምርና በማኅበረሰብ አገልግሎት ለአካባቢው ማኅበረሰብ እስከ ዛሬ የሰጣቸውን  አገልግሎቶች በመገምገም ለወደፊቱ በተጠናከረና በተሻለ ሁኔታ አገልግሎቶችን ለመስጠት ያስችላል ብለዋል፡፡

በዚሁ መሠረት የተከናወኑት ሥራዎች ማለትም በማኅበረሰብ አገልግሎት፣ በዩኒቨርሲቲ- ኢንዱስትሪ ትስስር አገልግሎት፣ በዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ የተከናወኑ ምርምሮች እና የምርምር ህትመቶችን በተመለከተ በዳይሬክተሮች ሪፖርቶችና ገለጻዎች ከቀረቡ በኋላ በቀረቡት ሪፖርቶችና ገለጻዎች ላይ ተሳታፊዎች በቡድን በቡድን  ውይይት አድርገዋል፡፡  በውይይቱ የተደረሰባቸንና ማብራሪያ የሚፈልጉ ሀሳቦችን ለተሰብሳቢዎች ያቀረቡ ሲሆን በመጨረሻም በሂደቱ በታዩት ጠንካራ ጎኖች እና ዝቅተኛ አፈጻጸም የተመዘገበባቸውን በመለየት ለወደ ፊቱ የተሻለ የሥራ አፈጻጸም ሊያሳዩ በሚችሉባቸው ሁኔታዎች ላይ ዳይሬክተሮች ሐሳቦች ተሰጥተዋል፡፡  

በሥራ አፈጻጸም ግምገማው ላይ የአካባቢው ማኅበረሰብ ተወካዮች፣ በየእርከኑ የሚገኙ የመንግሥት መዋቅር ተወካዮች፣ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች፣ የምርምር ተቋሞች፣ የዞን የወረዳና የከተማ አስተዳደሮች እና የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲና የመዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ተወካዮች ተሳትፈዋል፡፡

ለሁለት ቀናት በተካሄደው የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ላይ የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲና የመዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ተወካዮች ልምዶቻቸውን አካፍለዋል፡፡ መርሃ ግብሩ የተካሄደው “የባለድርሻ አካላት ኮንፈረንስ በምርምርና ማኅበረሰብ አገልግሎት ከዩኒቨርሲቲው ምስረታ እስከ ዛሬ” በሚል መሪ ቃል ነው፡፡

 

Delegates from League of African Development Students (known as LEADS Africa) visited Arsi University on 30th, March 2021. The aim of the visit was to establish co-operation between LEADS Africa and Arsi University. The visiting was begun with Cultural Blessings given by Abba Gadas (Gada Leaders), Religious Leaders, and Community Elders.

Dr. Duguma Adugna, Arsi University President and Winner of “LEADS Africa's PATRIOTIC ACADEMIC Award“ of the year 2021, thanked the Delegates for coming and visiting Arsi University. He briefed the delegates about Arsi University and major achievements of the University, since its establishment 2014. He also briefed facts that have provided supportive and enabling environments to Arsi University; such as establishment of Chilalo Agricultural Unit (CADU, and ARDU (Arsi Rural Development Unit) in 1960’S and 1970’S respectively. Furthermore, Dr. Duguma stated that Arsi zone is a potential area to athletics and has been providing athletes to National team the country.

 Delegates from LEADS Africa Mr. Osissiogu Osikenyi, Mr. Ukpong Akwao, Miss Blessing Ugbem, and Mr. Olawale Kadri; visited College of Agriculture and Environmental Science, ICT Centre, University’s Main campus, Asella Referral and Teaching Hospital, and the Greenery areas.

Representing the delegates, Mr. Olawale Kadri, expressed his pleasure and thanked management of Arsi University, and the community as a whole. He also appreciated their coming and visiting Arsi University. Furthermore, Mr. Olawale Kadri stated that the delegates were surprised by what they have visited; and underlined to maintain the established relationship between LEADS Africa and Arsi University.

Arsi University presented a gift of cultural clothes to the LEADS Africa delegates, including those who remain in Addis Ababa.

League African Development Students awarded Dr Duguma Adugna Debele the "LEADS Africa’s PATRIOTIC SCADAMIC 2021" in Higher Education Leadership category

 

 

 

 

 

https://drive.google.com/file/d/1f50NBZ3yui8o640ntmrikY0-Y_LxlO5t/view?usp=sharing

Dr  Duguma also received  " A Rising Star in  Leadership Award" of  2019 from P2P in Washington DC.,  USA.

 

He was also appointed by Man Hee Lee  HWPL Peace Advocate, as a member of the HWPL Peace Advisory council " to accomplish worldwide cessation of war and to leave peace as a legacy for the future generations.

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

DrDuguma has a number of Awards from the local communities too. Given his proven track records, our president deserved the present Award and, we believe, he will do more. our president deserved.

 

 

Page 1 of 2