1. ፈተና የሚጀመረው ማክሰኞ 29/01/2016 ዓ.ም መሆኑን
  2. የምትፈተኑበትን ካምፓሰ፣ ቀንና ሰዓት በ28/01/2016 ዓ.ም ከ4:00 ሰዓት ጀምሮ በዋናው ግቢ
  3. በፈተና ጊዜ ሞባይል ስልክና ሳይንቲፊክ ካልኩላተር የማይፈቀድ መሆኑን እያሳወቅን፤
  4. በ28/01/2016 ዓ.ም የሙከራ ፈተና መፈተን የምትችሉ መሆኑን በድጋሚ እንገልፃለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-

ድረ-ገጽ -https://arsiun.edu.et
ቴሌግራም -https://t.me/ArsiUniversityYuunvarsiitiiArsii
ፌስቡክ – https://www.facebook.com/arsiuniversityofficial

Leave a Comment